ታፈሰ ሰለሞን እና ዓሊ ሱሌይማን በደመቁበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
ድሬዳዋ ከተማ
መረጃዎች| 71ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ስምንተኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ…
ድሬዳዋ ከተማ የተላለፈበት ውሳኔ እንዲታገድለት ለፌዴሬሽኑ አቤቱታውን አሰምቷል
የሊጉ አክስዮን ማኅበር የውድድር እና ስነ ሥርዓት ኮሚቴ በድሬዳዋ ከተማ ላይ ያስተላለፈውን የገንዘብ ቅጣትም ሆነ የተጫዋች…
ሪፖርት | የሳምንቱ ምርጥ ጨዋታ በድሬዳዋ አሸናፊነት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ ግቦች ቡናማዎቹን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ ተጠባቂ…
መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ ሰባተኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑት ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተነዋል። ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ…
ድሬዳዋ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት አሜ መሐመድን ያስፈረመው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬ ደግሞ ተጨማሪ አንድ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ከ16…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የምስራቁ ክለብ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ሽመልስ አበበ የሚመሩት ድሬዳዋ ከተማዎች በ16 የሊጉ ጨዋታዎች…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-0 ሀምበርቾ
“ይሄን ሦስት ነጥብ ለክቡር ከንቲባችን ማበርከት እንፈልጋለን።” አሰልጣኝ ሽመልስ አበበ “ብዙ ጨዋታዎች አሉ ከወዲሁ ተስፋ አንቆርጥም…
ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ሜዳቸውን በድል መርቀዋል
ሀምበሪቾዎች አስራ አንደኛ ሽንፈታቸውን ባስተናገዱበት ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ በዘርዓይ ገብረስላሴ ብቸኛ ጎል 1ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑን…
መረጃዎች | 62ኛ የጨዋታ ቀን
እድሳት በተደረገለት ድሬዳዋ ስታዲየም የሚካሄደው የሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀምራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ ጨዋታዎች…