ኤል-ሜሪክ ከሌላ የሀገራች ክለብ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ሊያደርግ ነው

በትናትናው ዕለት ከፈረሰኞቹ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ያደረገው ኤል-ሜሪክ ከሀገራችን ሌላ ክለብ ጋር ተጨማሪ ጨዋታ ሊያደርግ…

የኢትዮ ኤሌክትሪክ ረዳት አሰልጣኝ ታውቋል

አሰልጣኝ ገዛኸኝ ከተማ የክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን በዛሬው ዕለት ተሹመዋል፡፡ የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ ውድድርን አንደኛ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ላይ ዝግጅቱን ያደርጋል

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ዳግም የመመለስ ዕድል ያገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ያከናውናል፡፡ በከፍተኛ ሊጉ ላለፉት…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ተከላካይ አስፈርሟል

ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም መመለስ የቻለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሀዋሳ ከተማውን ተከላካይ በይፋ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተስፈኛውን ተጫዋች ውል አራዝሟል

አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመስመር አጥቂውን ውል ማደሱ ታውቋል። የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ቆይታ ለአንድ ዓመት ካራዘመ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል

በተለያዩ ክለቦች ተጫውቶ ያሳለፈው ተከላካይ ተስፋዬ በቀለ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል። ግብ ጠባቂዎቹን ፍቅሩ ወዴሳ እና…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

በዝውውሩ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሁለተኛ ግብጠባቂ አስፈርሟል። ከአራት ዓመት በኋላ ወደ ሊጉ ዳግም የተመለሰው…

ኃይሌ ገብረተንሳይ ማረፊያው ታውቋል

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የሦስት ዓመት ቆይታ እያለው በስምምነት የተለያየው ኃይሌ ገብረትንሳይ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቅሏል።…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የምንያህል ተሾመን ውል አድሷል

ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአማካዩን ቆይታ ለተጨማሪ አንድ ዓመት አራዝሟል። የአሠልጣኝ ክፍሌ ቦልተናን ውል…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

ፕሪምየር ሊጉን ዳግም የተቀላቀለው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኝ ሲሆን የነባር ተጫዋቾችንም ውል እያደሰ ይገኛል።…