ወደ ዝውውሩ በመግባት እንቅስቃሴ ማድረግ የጀመረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የግብ ጠባቂውን ውል ማራዘሙ ታውቋል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና እየተመራ በቀጣይ ዓመት በሊጉ ተሳታፊ የሚሆነው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ግብ ጠባቂው ሰለሞን ደምሴን የመጀመርያ ፈራሚ ማድረጉን በትናንትናው ዕለት ዘግበን ነበር። በዛሬው ዕለት ደግሞ የወሳኙን ግብ ጠባቂ ዘሪሁን ታደለን ውል ለአንድ ተጨማሪ ዓመት ማራዘሙን ሶከር ኢትዮጵያRead More →

ያጋሩ

አዲስ አዳጊው ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመርያው ፈራሚ ግብ ጠባቂ ሆኗል። በአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና የሚመራው ኢትዮ ኤሌትሪክ ራሱን ወደ ዝውውር በማስገባት የመጀመርያው ፈራሚ ወጣቱ ግብ ጠባቂ መሆኑ ተረጋግጧል። ለአንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቤት የሚያቆየውን ውል የፈፀመው ግብ ጠባቂው ሰለሞን ደምሴ ሲሆን የተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ጨምሮ አብዛኛውን የእግርኳስ ህይወቱን በሰበታ ከተማ ካሳለፈRead More →

ያጋሩ

አዲሱ የሊጉ ክለብ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ ጋር የሦስት ዓመት ስምምነት ፈፅሟል። ግዙፉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ተቋም ጎፈሬ በሁለቱም ፆታዎች ከፕሪምየር ሊጉ እስከ ታችኛው ዲቪዚዮኖች ከሚገኙ ክለቦች ጋር አብሮ እንደሚሰራ ይታወቃል። በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካም ምህዳሩን እያሰፋ የሚገኘው ተቋሙ ዛሬ አመሻሽ ከአንጋፋው ክለብ ኢትዮRead More →

ያጋሩ

አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ለቀጣዩ አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እንደሚቀጥሉ ዛሬ ክለቡ እና አሰልጣኙ ባደረጉት የውል ስምምነት ተረጋግጧል፡፡ በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ረጅም ታሪክ ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ታችኛው የሊግ ዕርከን ከወረደ ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተጠናቀቀው የከፍተኛ ሊግ ውድድር የምድብ ሀ ሻምፒዮን በመሆን መመለሱRead More →

ያጋሩ

“ቡድኑ ብቻም ሳይሆን እኔንም በግሌ ወደ ላይ የመጣውበት ነው…ግብ ጠባቂ ዘሪሁን ታደለ ” እኔ መቼም ቢሆን ተስፋ አልቆርጥም…አጥቂው ኢብራሂም ከድር ዘሪሁን ታደለ – በቅዱስ ጊዮርጊስ ለአስር ዓመታት ቆይቷል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ውስጥም ከወጣት እስከ ዋናው ድረስ ሀገሩን አገልግሏል፡፡ 2010 ላይ ጊዮርጊስን ለቆ ወደ ጅማ አባ ጅፋር ቢያመራም የተሳኩ ጊዜያት ነበሩትRead More →

ያጋሩ

“አሳድጌ ፕሪምየር ሊግ ላይ ሳልታይ ገፉኝ ማለት እችላለሁ… “ውጤት ካላመጣማ ይፈርሳል እየተባለ ይናፈስ ሁሉ ነበር… “ሁለተኛውን ዙር ስንጀምር ባንክ እየተነሳ መጣ ያ ደግሞ ልጆቹ ላይ ትንሽ መደናገጥ ፈጠረ ፤ እኛ ጠብቀን የነበርነው አርሲ ነገሌን ነበር… ሁለት ጊዜያት ያህል የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ነው፡፡በቀድሞው አጠራሩ መብራት ሀይል የአሁኑ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፕሪምየርRead More →

ያጋሩ

የአንደኛው ዙር የሊጉ ውድድር መጠናቀቁን ተከትሎ በተከፈተው የዝውውር መስኮት አንድ አጥቂ ያስፈረሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ሦስት ተጫዋቾችን የግላቸው ለማድረግ ተቃርበዋል። አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ የውድድር አጋማሹ መጠናቀቁን ተከትሎ የተወሰ እረፍት ካደረጉ በኋላ በባህር ዳር ከተማ እና በባቱ ከተማ በመዟዟር ተጫዋቾችን የመልመል ስራ ሲሰሩ ቆይተዋል። በተመለከቷቸው ጨዋታዎች ቀልባቸውን የሳቡ ሦስት ተጫዋቾችን ከኢትዮ ኤሌክትሪክRead More →

ያጋሩ

2010 ላይ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተሰናበቱት ቀይ ለባሾቹ ጌዲዮ ዲላን መርታታቸውን ተከትሎ ለከርሞው ወደ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሳቸውን አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ ከተዋቀረበት ከ1990 ጀምሮ ሁለት ጊዜ የቻምፒዮንነት ታሪክ የነበረው እና በወጣቶች የተገነቡ ቡድኖችን በመጠቀም ስሙ በበጎ ይነሳ የነበረው ኢትዮ ኤሌክተሪክ የተፎካካሪነት ደረጃው ቀስ በቀስ እየወረደ እናRead More →

ያጋሩ

አጓጊ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ የ17ኛ ሳምንት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎች ሰዓታቸው ተቀይሯል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥር የሚደረገው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ምድቦች ተከፋፍሎ የመጨረሻ ምዕራፍ ውድድር ላይ የሚገኝ ሲሆን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማለፍ እና ወደ አንደኛ ሊግ ላለመውረድ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ እየተደረበት ይገኛል። ባህርRead More →

ያጋሩ

ከወራቶች በፊት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሎ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምስት ወጣቶችን ጨምሮ በድምሩ አስራ አንድ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን ተካፋይ ከሆኑ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከወራቶች በፊት የአሰልጣኝ መሠረት ማኒን ውል ካራዘመ በኋላ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡ ከሰሞኑ ለ2014Read More →

ያጋሩ