የጨዋታ ሳምንቱ የመገባደጃ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ባህርዳር ከተማ ኤሌክትሪክ የውድድር ዓመቱ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት አማካዮችን ዝውውር አጠናቋል
የአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል። ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተመለሱበት ዓመት እስከ አሁን…
መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የፕሪምየር ሊጉ ውሎ የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹ መረጃዎች ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
“ካለብን ችግር አንጻር አለመሸነፋችን በራሱ ትልቅ ነገር ነው።” አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ “በዕረፍት ጊዜው የጎደሉንን ነገሮች አስተካክለን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታቸውን ያለ ግብ ፈፅመዋል። ከአቻ የተመለሱት ኢትዮጵያ መድኖች ከመጨረሻ…
መረጃዎች | 9ኛ የጨዋታ ቀን
የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን የማያገኙትን የሦስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎችን በተከታዩ ጥንቅር እንመለከታቸዋለን። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ…
ሪፖርት| ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የመዲናይቱን አንጋፋ ክለቦች ያገናኘው የምሽቱ መርሃግብር በአቻ ውጤት ተገባዷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲስ ፈራሚዎቹ ዳንላድ ኢብራሂም፣ ኮንኮኒ…
መረጃዎች | 6ኛ የጨዋታ ቀን
የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ጽሑፍ ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ መቐለ 70…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ወላይታ ድቻ አዲስ አዳጊውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 3ለ2 አሸንፏል። 10፡00 ሲል በዋና ዳኛ…
የኢትዮ ኤሌክትሪክ አምበሎች ታውቀዋል
ከአንድ ዓመት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቡድኑን የሚመሩ አምበሎችን አሳውቋል። በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ…