በተከታታይ ሦስት ዓመታት ሁለት ቡድኖችን ወደ ሊጉ ያሳደገው አጥቂ ውሉን ማራዘሙ ታውቋል። ዳግም ወደ ሊጉ መመለሳቸውን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የፊት አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በትናትናው ዕለት በይፋ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታን በይፋ መሾሙን ተከትሎ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “ውጤታማ የሆነው አሰልጣኝ ወደ ቡድናችን በመምጣቱ ደስ ብሎናል” አቶ ዓለማየሁ መንግሥቱ 👉 “ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
በፋሲል ከነማ የእስካሁኑን የእግርኳስ ህይወቱን ያሳለፈው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ሊያመራ ነው። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዝሟል
ወደ ዝውውሩ የገባው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የአራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል ማራዘሙ ታውቋል። ለከርሞ ወደ ሊጉ ማደጉን ያረጋገጠው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ወደ ዝውውሩ በመግባት ስድስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ዘሪሁን ሸንገታ ወደ አዲሱ የሊጉ ክለብ?
ዘሪሁን ሸንገታ በተጫዋችነት እና በአሠልጣኝነት በብቸኝነት ካገለገለበት የፈረሰኞቹ ቤት ከተለያየ በኋላ ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ከጫፍ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስድስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ በመሆን ዓመቱን በሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጦ ያጠናቀቀው ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድል የፕሪምየር ሊግ ቆይታውን አጠናቋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡናን 2ለ1 በማሸነፍ ዘንድሮ በሊጉ የነበረውን ተሳትፎ አጠናቋል። ሲዳማ ቡና ከለገጣፎው ጨዋታ አንፃር…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
ከሀገሪቷ ትልቁ የሊግ ዕርከን ከወር በፊት መሰናበቱ የተረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለቀጣዩ ዓመት የከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው አዲስ…