ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2-1 በመርታት ነጥቡን ከአርባ አሻግሯል። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው…

መረጃዎች| 109 የጨዋታ ቀን

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል

ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱለይማን ግቦች ከሊጉ የወረደውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 በመርታት ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

\”ሥራው የተበላሸው የመጀመሪያው ምልመላ ላይ ነው።\” – አሰልጣኝ ቅጣው ሙሉ \”በቀጣይ አዳማ ላይ ለሚኖረን ቆይታ ይህ…

ሪፖርት | የባዬ ገዛኸኝ ሁለት ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን ባለ ድል አድርገዋል

ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 2ለ1 በመርታት በደረጃ ሰንጠረዡ አራተኛ ላይ ተቀምጦ የሀዋሳ ቆይታውን አጠናቋል። ሀድያ ሆሳዕና…

መረጃዎች | የጨዋታ ቀን 103

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መገባደጃ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀድያ ሆሳዕና ከ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለሦስተኛ ጊዜ አሰልጣኙን አሰናብቷል

ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ኢትዮ ኤሌክትሪክ በዓመቱ ሦስተኛ አሰልጣኙን ሲያሰናብት ቀሪ ጨዋታዎችን በግብ ጠባቂ አሰልጣኙ ይመራል። በኢትዮጵያ…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል

በአዲሱ ጊዜያዊ አሰልጣኙ እየተመራ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደረገው አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ የወረደውን ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4-0 በማሸነፍ በሊጉ…

መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ እንደሚደረጉ የሚጠበቁ የሊጉን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ አንድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኤሌክትሪክ 2 – 2 መቻል

\”በመውረዳችን በጣም አዝኛለው\” ስምዖን አባይ \”አቻ መጠናቀቁ ተገቢ ነው ብዬ አላስብም ፤ ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር\”…