በ20ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሪፖርት| ለገጣፎ እና ኤሌክትሪክን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
ሁለት ላለመውረድ እየተፋለሙ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…
መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
የቃልኪዳን ዘላለም እና ልደቱ ለማ ጎሎች የምሽቱ ጨዋታ በ1-1 ውጤት እንዲቋጭ አድርገዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ በአንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ…
መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛ ሣምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንዲህ አሰናድተናል። መቻል ከ አዳማ ከተማ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከመመራት ተነስተው ድል አድርገዋል
ባህር ዳር ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ባስቆጠራቸው ሦስት ጎሎች ከመመራት ተነስቶ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 3-1 ረቷል። ባህር ዳሮች…
መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ስድስተኛ የጨዋታ ሳምንት አራተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወሳኝ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
በከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ከ18ኛው ደቂቃ ጀምሮ ዛሬ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና በሳላዲን ሰይድ ብቸኛ ግብ…
መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ…