በነገው ጨዋታ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ነገሮች…
በተጠባቂው የመዲናይቱ ደርቢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲመለስ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ጉዳዮችን ምንድን ናቸው? የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ከእረፍት ይመለሳል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በሚደረገው የነገ ተጠባቂ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ ካላቸው ከፍተኛ ደጋፊዎች መነሻነት በስታዲየሙ ጥሩ ድባብ ይኖራልRead More →