በ23 ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች ኢትዮጵያ መድን ከ ሀምበሪቾ ላለፉት…
ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ወደ ፍጻሜው ለማለፍ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ተጠባቂ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር…

ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በአዳማ ከተማ አሸናፊነት ተቋጭቷል
የሳምንቱ ማሳረጊያ በነበረው እና ለዕይታ ሳቢነቱ ሳይደበዝዝ ፍፃሜውን ባገኘው ጨዋታ አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ ብቸኛ ጎል…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ድራማ ታጅቦ ሀዋሳን ድል አድርጓል
ጥሩ ፉክክር በተደረገበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጨረሻ ደቂቃ ድራማዊ ጎሎች ታግዞ ኢትዮጵያ ቡና ሀዋሳ ከተማን 3-2…

መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በሀያኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለመሸናነፍ ተገባዷል
የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ለሁለቱም ቡድኖች አንድ አንድ ጎል እና አንድ አንድ ነጥብ በማስገኘት…