በከፍተኛ ሊጉ በሀምበሪቾ ዱራሜ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ወደ ኢትዮጵያ ቡና አምርቷል። ከቀጣዩ የውድድር…
ኢትዮጵያ ቡና
ቡናማዎቹ ከአማካያቸው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
አሠልጣኝ ኒኮላ ካቫዞቪችን ወደ ቡድኑ ያመጣው ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ሪፖርት | የዐፄዎቹ እና ቡናማዎቹ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የመጀመሪያ መርሐግብር የነበረው የፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ 0-0 ተገባዷል።…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
ምሽቱን በተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና 2-1 በሆነ ውጤት መቻልን በመርታት ደረጃውን ወደ አራተኛ ከፍ አድርጓል። በሸገር…
መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…
ቡናማዎቹ አዲስ የውጭ ሀገር አሰልጣኝ ወደ ኢትዮጵያ አምጥተዋል
ሶከር ኢትዮጵያ ከዚህ ቀደም ባጋራቻችሁ መረጃ መሠረት ኢትዮጵያ ቡና የውጭ ሀገር ዜግነት ያለው አሰልጣኝ መሾሙ እርግጥ…
ሪፖርት | የሊጉ 46ኛ ሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ለተመልካች ማራኪ ፉክክር ተደርጎበት 1-1 ተጠናቋል።…
መረጃዎች | 107ኛ የጨዋታ ቀን
ፕሪሚየር ሊጉ ከብሔራዊ ቡድኑ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኋላ ሲመለስ የ28ኛው የጨዋታ ሳምንት ማገባደጃ በመሆን የሚደረጉትን…
ኢትዮጵያ ቡና ዳግም ፊቱን ወደ ውጭ ሀገር አሠልጣኝ አዙሯል
የዘንድሮ የውድድር ዓመት እንደ ዕቅዳቸው ያልሆነላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች የውጭ ሀገር ዜግነት ያለው አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ መድረሳቸውን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-1 ኢትዮጵያ ቡና
\”ቡድናችን ዛሬ ድክመት ነበረበት።\” – አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ \”ያለንን አቅም አውጥተን ነው የተጫወትነው።\” – ምክትል አሰልጣኝ…