👉”ጨዋታው ከመሪዎቹ እንዳንርቅ ይረዳን ስለነበረ ጠንካራ ፉክክር ነው ያደረግነው” ያሬድ ገመቹ 👉”ዛሬ ደስ ያለኝ ነገር እንቅስቃሴያችን…
ኢትዮጵያ ቡና
ሪፖርት | ነብሮቹ ቡናማዎቹን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ የግሉ አድርጓል። ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ሁለት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ተጫዋቾቼ ጨዋታውን ገድለውት መውጣት ይችሉ ነበር” ጥላሁን ተሾመ 👉”ሊስተካከል የሚችል እና ሊያድግ የሚችል ቡድን እንዳለኝ አምናለሁ”…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ለገጣፎ ለገዳዲ ነጥብ ተጋርተዋል
ቡናማዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር አንድ ነጥብ ተጋርተዋል። በፋሲል ከነማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 10ኛ ሳምንት የሚቋጭባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አዘጋጅተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ኢትዮጵያ ቡና ዕኩል ስምንት…
አማኑኤል ዩሐንስ ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል
የኢትዮጵያ ቡናው አንበል አማኑኤል ዩሐንስ በተወሰኑ ጨዋታዎች ለቡድኑ ግልጋሎት እንደማይሰጥ ታውቋል። ከተስፋ ቡድን አንስቶ ያለፉትን ስድስት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-4 ኢትዮጵያ ቡና
👉”እግር ኳስ የሥነ-ልቦና ጉዳይ ስለሆነ የዛሬው ማሸነፋችን ሌላ ማሸነፍ ይዞ ይመጣል የሚል ዕምነት አለኝ” ተመስገን ዳና…
ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት የምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮ ኤሌክትሪክን 4-2 ረቷል። በ8ኛ ሳምንት ኢትዮ ኤሌክትሪክ በድሬደዋ…
መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
የ9ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ድሬዳዋ ከተማ ጥሩ…
ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ቡናማዎቹን 3-1 በመርታት ወደ መሪዎች የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል። 10፡00 ላይ የሰባተኛ…