በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ነገ የሚስተናገዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ…
ኢትዮጵያ ቡና

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
የቡናማዎቹ እና ዐፄዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች ባለፈው ሳምንት ከመቻል ጋር አቻ ከተለያየው…

መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
በሦስተኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሲዳማ…

ሪፖርት | መቻል እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በብርቱ ፉክክር ታጅቦ ለተመልካች አዝናኝ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የመቻል ጨዋታ 3-3 ተጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በመረጡት…

መረጃዎች | 58ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና በአሠልጣኝ…

ሪፖርት | 45ኛው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ቀዝቃዛ የነበረው እና በበርካታ ደጋፊዎች ሳይታጀብ የተከናወነው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ አንድ ለአንድ ተጠናቋል።…

ቅድመ ዳሰሳ | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የሊጉን መመለስ የሚያበስረው 45ኛው የመዲናይቱን ትልቅ ደርቢ የተመለከተ ቅድመ ዳሰሳ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። የሀገራችን ከፍተኛው የሊግ…

በነገው ጨዋታ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ነገሮች…
በተጠባቂው የመዲናይቱ ደርቢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲመለስ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ጉዳዮችን ምንድን…

ኢትዮጵያ ቡና ከተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አበበ ጥላሁን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ የውል ዘመን እየቀረው በስምምነት ተለያይቷል። ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወደ ድል ተመልሷል
የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ የኢትዮጵያ ቡና እና አዳማ ከተማ የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በቡናማዎቹ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ…