👉”ጨዋታው ለሁለታችንም አስፈላጊ ነበር። እኛ ይበልጥ የተሻልን ነበርን ፤ የምንፈልገውን ነገርም አግኝተናል” ዮሴፍ ተስፋዬ 👉”ጨዋታው ዛሬ…
ኢትዮጵያ ቡና

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል
የሀቢብ ከማል የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 እንዲረታ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ከሀዲያ…

መረጃዎች | 48ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ ሁለት የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ…

አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸውን ጉዳይ ወደ ፍትህ አካል ወስደዋል
ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያላቸው ውል የተቋረጠባቸው አሠልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳያቸውን ወደ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን…

ኢትዮጵያ ቡና የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በውጤት መጥፋት የተነሳ ሊለያይ የቻለው ኢትዮጵያ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝ እንደሚመራ ታውቋል፡፡ ከሀድያ ሆሳዕና…

አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና ኢትዮጵያ ቡና ሊለያዩ ?
ኢትዮጵያ ቡና ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር በይፋ ሊለያይ መቃረቡን ሶከር ኢትዮጵያ ከታማኝ ምንጮቿ አረጋግጣለች። ከ2012 ጀምሮ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
👉”ጨዋታው ከመሪዎቹ እንዳንርቅ ይረዳን ስለነበረ ጠንካራ ፉክክር ነው ያደረግነው” ያሬድ ገመቹ 👉”ዛሬ ደስ ያለኝ ነገር እንቅስቃሴያችን…

ሪፖርት | ነብሮቹ ቡናማዎቹን በመርታት ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በማሸነፍ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ የግሉ አድርጓል። ከለገጣፎ ለገዳዲ ጋር ሁለት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 2-2 ለገጣፎ ለገዳዲ
👉”ተጫዋቾቼ ጨዋታውን ገድለውት መውጣት ይችሉ ነበር” ጥላሁን ተሾመ 👉”ሊስተካከል የሚችል እና ሊያድግ የሚችል ቡድን እንዳለኝ አምናለሁ”…