በኢትዮጵያ ቡና ሁለት የውድድር ዘመናትን ያሳለፈው ሮቤል ተክለሚካኤል ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አራዘመ፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ኢትዮጵያ ቡና
ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
በዝውውር ገበያው ንቁ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ሁለት ወጣት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል፡፡ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት…
መስፍን ታፈሰ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል
ከሰዓታት በፊት መስፍን ታፈሰ እና ኢትዮጵያ ቡና ከስምምነት ደርሰዋል ብለን የሰራነው ዘገባ የሚታወስ ሲሆን ተጫዋቹም በይፋ…
ወጣቱ አጥቂ ለቡናማዎቹ ለመጫወት ተስማምቷል
በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ወጣቱን አጥቂ ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሰዋል። ኢትዮጵያ ቡና ኃይለሚካኤል…
ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት ሊለያይ ነው
ከተለያዩ ተጫዋቾች ጋር በስምምነት እየተለያየ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና በተጨማሪ ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ጋር በተመሳሳይ ውሳኔ ሊለያይ…
ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ የግሉ አድርጓል
ዛሬ በይፋ በተጀመረው የዝውውር መስኮት ተሳታፊ የሆነው ኢትዮጵያ ቡና ወጣቱን አማካይ አስፈርሟል። ከአሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ጋር…
ቡናማዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዛሬ ሲከፈት ኢትዮጵያ ቡናም የመጀመሪያ ሁለት ተጫዋቾቹን የግሉ ማድረጉን ይፋ አድርጓል። የክረምቱ የተጫዋቾች…
ኢትዮጵያ ቡና ከተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾቹ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ከደቂቃዎች በፊት ከታፈሰ ሰለሞን ጋር መለያየቱን የዘገብነው ኢትዮጵያ ቡና ከተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾች ጋር በተመሳሳይ ለመለያየት ከስምምነት…
ኢትዮጵያ ቡና ከአማካይ ተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ተስማምቷል
የዝውውር መስኮቱ ሊከፈት ሰዓታት በሚቀሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ቡና ከአንድ ተጫዋቹ ጋር ለመለያየት ተስማምቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቀጣይ…
አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ ውላቸው ከዛሬ ጀምሮ ይቋረጣል
አሠልጣኝ ካሣዬ አራጌ ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያላቸው በውሉ ላይ በተቀመጡት ዝርዝሮች መሠረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር…