የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ በመልስ ጨዋታ ባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም ላይ የገጠመው ኢትዮጵያ ቡና 3-1 በሆነ ውጤት…
ኢትዮጵያ ቡና
አቡበከር ናስር በመጀመርያ አሰላለፍ ለምን አልተካተተም ?
በኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታ ዩአርኤን የሚገጥመው ኢትዮጵያ ቡና አቡበከርን ያልተጠቀመበት ምክንያት ምን ይሆን ? ኢትዮጵያ ቡና…
ቡናማዎቹ አህጉራዊ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት ቀን ታውቋል
ከአስር ዓመታት በኋላ ወደ አህጉራዊ ውድድር የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና በቅድመ ማጣሪያ መርሐ-ግብር የዩጋንዳውን ዩ አር ኤ…
የአሰልጣኝ ካሣዬ እና የክለቡ ተወካዮች ስብሰባ …
ከምክትል አሰልጣኙ ወል አለመታደስ ጋር በተያያዘ አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ እና የክለቡ ሦስት ተወካዮች ምክክር አድርገዋል። ረፋድ…
አሰልጣኝ ካሣዬ ወደ አዲስ አበባ አምርተዋል
ከሳምንት በፊት ወደ ቢሸፍቱ አቅንተው የነበሩት አሰልጣኝ ካሣዬ አራጌ ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው ተሰምቷል። የምክትል አሰልጣኙ…
አቡበከር ናስር ወደ ሞሮኮ ሊያመራ ይሆን ?
አቡበከር ናስር ወደ ውጪ ሀገር ክለብ ሊያመራ ስለመሆኑ እየተነገረ ይገኛል። ዘንድሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ ደምቆ የታየው አበቡበከር…
ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…
ወጣቱ አማካይ ወደ ኢትዮጵያ ቡና ተመልሷል
ወጣቱ አማካይ ከውሰት ቆይታ ተመልሶ በኢትዮጵያ ቡና አዲስ የሦስት ዓመት ውል ተፈራርሟል፡፡ በቢሾፍቱ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን…
አሰልጣኝ ካሣዬን በተመለከተ አቅጣጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ በአሰልጣኝ ካሣዬን ዙርያ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታውቋል። የወቅቱ መነጋገሪያ ርዕስ የሆነው የአሰልጣኝ…
የኢትዮጵያ ቡና ሥራ አመራር ቦርድ ስብሰባ አድርጓል
በወቅታዊ ሁኔታ የኢትዮጵያ ቡና ስራ አመራር ቦርድ ማምሻውን ረጅም ሰዓት የፈጀ ስብሰባ ማድረጋቸው ታውቋል። ጳጉሜ ወር…