ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሀዋሳ ከተማን ረተዋል

በሊጉ ለ53 ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል። ቡናማዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን

በሦስተኛ ቀን የፕሪምየር ሊጉ ውሎ የሚደረጉ ሁለት መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹ መረጃዎች ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…

ሪፖርት| ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የመዲናይቱን አንጋፋ ክለቦች ያገናኘው የምሽቱ መርሃግብር በአቻ ውጤት ተገባዷል። ኢትዮጵያ ቡናዎች አዲስ ፈራሚዎቹ ዳንላድ ኢብራሂም፣ ኮንኮኒ…

መረጃዎች | 6ኛ የጨዋታ ቀን

የሁለተኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ጽሑፍ ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ መቐለ 70…

ኢትዮጵያ ቡና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ቡናማዎቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭተዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታቸው በይደር የቆየላቸው ኢትዮጵያ ቡናዎች በአሰልጣኝ…

እያሱ ታምሩ የቀድሞ ክለቡን ተቀላቅሏል

የአሰልጣኝ ነፃነት ክብሬው ኢትዮጵያ ቡና የመስመር አጥቂ እና ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ዳግም አግኝቷል። የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1

በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…

ቡናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል

በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ቡና አምበል ሆነው የሚመሩ ሦስት ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በአሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0 – 1 ኬንያ ፖሊስ

👉”ጨዋታው ከውጤት አንፃር ካየነው መጥፎ ነበር” 👉”እነሱ ሄዱ ብለን ብዙ መቆዘም አንፈልግም” 👉”መስተካከል የሚገባው ነገር አለ”…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 0 – 1 ኬንያ ፖሊስ

በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታቸውን ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በኬኒያ ፓሊስ 1ለ0…