ኢትዮጵያ ቡና በዲዲዬ ጎሜስ የአሰልጣኝነት ዘመን ከተስፋ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ካደረጉ ሦስት…
ኢትዮጵያ ቡና
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሊሰጡ ነው
በፌዴሬሽኑ አሰራር ክፉኛ መማረራቸውን በተለያዩ አጋጣሚዎች እየገለፁ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳይ ዙርያ…
የኢትዮጵያ ቡና አራት ተጫዋቾች በክለቡ ላይ ቅሬታቸውን አሰሙ
አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ለነባር (ውል ላላቸው) ተጫዋቾቹ የሙከራ ጊዜ እንዲያደርጉ…
የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አጥቂ የሩዋንዳውን ክለብ ተቀላቅሏል
በ2011 የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡናን ከተቀላቀለ በኋላ መልካም እንቅስቃሴን ሲያደርግ የነበረው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ ሁሴን…
ኢትዮጵያ ቡና አጥቂ አሰፈረመ
በአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ እየተመራ በዝውውር ሂደቱ በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና አጥቂው እንዳለ ደባልቄን አስፈርሟል፡፡ የአጥቂ…
ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን በይፋ አሰልጣኙ አድርጎ ቀጠረ (ዝርዝር ዘገባ)
ኢትዮጵያ ቡና ዛሬ ከሰዓት በጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ከአሰልጣኝ ካሳዬ አራጌ ጋር በይፋ የቅጥር ስምምነት ተፈራርሟል። ለሁለት…
ኢትዮጵያ ቡና የካሳዬ አራጌን ሹመት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ቡና ከወራት በፊት ቡድኑን በአሰልጣኝነት እንዲረከብ ከስምምነት ከደረሰው ካሳዬ አራጌ ጋር ዛሬ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ…
ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጠርቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ2008…
ከኢትዮጵያ ቡና የለቀቀው ግብ ጠባቂ ወደ ኬንያ አምርቷል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ቡናን ግብ ሲጠብቅ የነበረው ኢስማኤል ዋቴንጋ የኬንያው ክለብ ሶፋፓካን ተቀላቅሏል፡፡ የዩጋንዳው ቫይፐርስን…
ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…