የአሰልጣኞች አስተያየት | ” የውድድር ዘመኑ ጉዟችንን ዛሬ ጀምረናል፡፡” ዲዲዬ ጎሜስ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ብቸኛ የአዲስ አበባ ስታድየም ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና አደማ ከተማን 1-0 በማሸነፍ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ድል አድርጓል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና አቡበከር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ

ነገ ከሚደረጉ የሰባተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና አዳማ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ቀጣዩ…

ሳሙኤል ሳኑሚ ወደ ኢትዮጵያ በድጋሚ ለምን መጣ ?  

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ በጃፓን 4ኛ ዲቪዝዮን ለሚወዳደረው ቴጌቫያሮ ሚያዛኪ ፊርማውን ያኖረው ናይጄሪያዊው አጥቂ…

“በጨዋታው ደስተኛ ነኝ፤ ማሸነፋችንም ይገባናል።” ጳውሎስ ጌታቸው – ባህር ዳር ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን አስተናግዶ በጃኮ አራፋት ብቸኛ…

ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ኢትዮጵያ ቡናን ረቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲደረጉ ባህር ዳር ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ባህር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ከስድስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል በግዙፉ ባህር ዳር ስታድየም የሚደረገውን የባህር ዳር ከተማ እና…

ፌዴሬሽኑ በአክሊሉ አያናው እና ኢትዮጵያ ቡና ውዝግብ ዙርያ ውሳኔ ሰጠ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ በአክሊሉ አያናው እና በኢትዮጵያ ቡና መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ በተመለከተ ባሳለፍነው ሳምንት…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ወላይታ ድቻ

አምስተኛው ሳምንት የኢትየጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በእጁ የገባውን ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ አሳልፎ ሰጥቷል

በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና 1-0 ሲመራ…