13ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ በተደረጉ የምድብ አንድ ጨዋታዎች ሲጀምር ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ ቡና…
ኢትዮጵያ ቡና
ኢትዮጵያ ቡና የኮንጓዊው አጥቂ ዝውውርን አጠናቀቀ
ኢትዮጵያ ቡና ለማስፈረም ከስምምነት ደርሶ የነበረው ኮንጓዊው አጥቂ ሱሌይማን ሎክዋን አስፈርሟል። የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ ባለፈው የውድድር…
ዲዲዬ ጎሜስ በኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን አራዘሙ
ከባለፈው ዓመት ጀምሮ የኢትዮጵያ ቡናን በማሰልጠን ላይ የሚገኙት ፈረንሳያዊው አሰልጣኝ ዲዲዬ ዳሮሳ ጎሜስ በክለባቸው ኢትዮጵያ ቡና…
ኢትዮጵያ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
የአሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ረዳቶችን በአዲስ መልክ በማዋቀር ላይ የሚገኘው ኢትዮጵያ ቡና ሲሳይ ከበደን ምክትል አሰልጣኝ አድርጎ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ | መከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለፍፃሜ አልፈዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ለፍፃሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ መከላከያ ኢትዮጵያ ቡናን 1-0 በመርታት ለተከታታይ አራተኛ ጊዜ ለፍፃሜ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር ነገ ይከናወናል
በ2010 ሳይጠናቀቅ ወደ 2011 የተሸጋገረው የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሐ ግብር በነገው ዕለት በሀዋሳ ከተማ ስታድየም…
ኢስማኤል ዋቴንጋ ለኢትዮጵያ ቡና ፊርማውን አኑሯል
ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በቃል ደረጃ የተስማማው ኢስማኤል ዋቴንጋ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ፊርማውን ማኖሩን ክለቡ…
ኢትዮጵያ ቡና አልሀሰን ካሉሻን በእጁ አስገብቷል
በኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨለማ የውድድር ዓመት ውስጥ በግሉ ያንፀባረቀው ካሉሻ ወደ ቡናማዎቹ ቤት ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። ባሳለፍነው…
ኢትዮጵያ ቡና እና ዕልባት ‘ቲፎዞ’ የተሰኘውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ዛሬ አስተዋወቁ
ዕልባት ማኔጅመንት ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ‘ቲፎዞ’ የተሰኘ የተቀናጀ ዲጂታል የስፖርት ፕላትፎርም በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ…
” ተጫዋቾቼ ሁሌም እንደቡና ደጋፊዎች እንዲሆኑልኝ ነው የምፈልገው። ” ዲዲዬ ጎሜዝ
ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ላይ ነው ወደ ኢትዮጵያ የመጡት፡፡ ለኢትዮጵያ አዲስ ይሁኑ እንጂ ለአፍሪካ እግር ኳስ…
Continue Reading