ኢትዮጵያ ቡና እና ኮስታዲን ፓፒች ተለያዩ?

አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲችን በመተካት ኢትዮጵያ ቡናን ይዘው የአመቱን ውድድር የጀመሩት አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ከትናንት ጀምሮ በደቡብ…

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሊጉ መሪነት የመለሰውን ድል ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግቧል

በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሊጉ አናት ላይ የገኙ የነበሩ ክለቦችን ያገናኘው ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገና ከነገ በስትያ ቀጥለው ይደረጋሉ። ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መከከልም ዓዲግራት…

Continue Reading

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አርባምንጭን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀመረ

የአመቱ ሶስተኛ ጨዋታውን በአዲስ አበባ ስታድየም ያደረገው ኢትዮጽያ ቡና በአራተኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብር አርባምንጭ ከተማን…

​ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ኢትዮዽያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ 

ቅዳሜ እና እሁድ በተደረጉ ስድስት ጨዋታዎች የተጋመሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ሰኞ ቀጥሎ በአዲስ አበባ…

ሪፖርት | በተስተካካይ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

​በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ላይ ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት  ሳይካሄድ በቀሪ ጨዋታነት ቆይቶ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና…

​ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መጀመሪያ ሳምንት ላይ እንዲከናወን ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሲዳማ ቡና ጨዋታ…

Continue Reading

​የኢትዮዽያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማህበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተካሄደ

የኢትዮዽያ ቡና ስፖርት ክለብ የደጋፊዎች ማኀበር መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ እና የ2 አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ…

​ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና አመቱን በድል ጀምሯል

የሊጉን የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በብሔራዊ ቡድኑ የቻን ማጣርያ ሳቢያ ሳያደርግ የቀረው ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን…

ኢትዮዽያ ቡና እና ድራጋን ፖፓዲች ሊለያዩ ይሆን?

” የአሰልጣኙ የጤንነት ሁኔታ  አሳሳቢ ነው ” የህክምና ባለሙያዎች ” ማሰልጠን እችላለው ” ፖፓዲች ” አሰልጣኙን…