​የቀድሞ ተጫዋቾችን ለማሰብ የተደረገው ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ

የመድሃኔዓለም ስፖርት ክለብ የኢትዮጵያ ባለውለተኞችን በማሰብ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር በዙር እና በጥሎ ማለፍ ተከፍሎ ሲካሄድ…

​ኢትየጵያ ቡና ሶስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በዘንድሮው የክረምት የዝውውር መስኮት የቡድኑን ቁልፍ ተጫዋቾች በሌሎች ክለቦች እየተነጠቀ የሚገኘው ኢትዮጵያ በውድድር ዘመኑ መጠናቀቂያ ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና የሚያስገነባው ስታዲየም የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

ሁለተኛው የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ቤተሰብ የሩጫ ውድድርና ክለቡ ለሚያስነባው ከ35እስከ 40ሺህ ሰዎችን የማስተናገድ አቅም እንደሚኖረው…

“ሜዳችን በራሳችን!” – የኢትዮጵያ ቡና አመታዊ የቤተሰብ ሩጫ ሐምሌ 9 ይካሄዳል

2ኛ ዙር የኢትዮዽያ ቡና ዓመታዊ የቤተሰብ ሩጫ “በስፖርታዊ ጨዋነት ለስታድየሜ ግንባታ እሮጣለው”  እና “ሜዳችን በራሳችን!”  በሚል…

ዝውውር | አህመድ ረሺድ ወደ ድሬዳዋ ከተማ አምርቷል

የኢትዮጵያ ቡናው የመስመር ተከላካይ አህመድ ረሺድ ከክለቡ ጋር ያለው ውል መጠናቀቅን ተከትሎ ማረፊያው ድሬዳዋ ከተማ ሆኗል፡፡…