የብሩንዲ ዜግነት ያለውን የመስመር አጥቂ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል። ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተጨማሪ የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና የክረምቱ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
በዓለም ዋንጫው ተሳታፊ የነበረው ጋናዊ ተጫዋች ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ። በትናንትናው ዕለት የሦስት ተጫዋቾች ዝውውር ያጠናቀቁት ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
ኢትዮጵያን በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመወከል በ46 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ በነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቡናማዎቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በማሸነፍ…

ሪፖርት | ነብሮቹ 9ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተው የውድድር ዘመኑን ፈፅመዋል
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና በየኋላሸት ሠለሞን ግቦች 2ለ1 በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ ቡናን በመርታት ዓመቱን በድል…

ሪፖርት | 48ኛው የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በመጀመሪያው አጋማሽ የተቆጠሩ ግቦች የምሽቱን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በ1-1 ውጤት እንዲቋጭ አድርገዋል። ቅዱስ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ የኢትዮጵያ መድንን የተከታታይ የሰባት ጨዋታ የድል ጉዞን ገተውታል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ አምስተኛ ድሉን በማሳካት ደረጃውን ሲያሻሽል ኢትዮጵያ መድኖች ከሰባት ተከታታይ የድል…

መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ሰባተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በምሽቱ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 4ለ0 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል። በምሽቱ መርሐግብር ወልቂጤዎች…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ ቡና ሀምበሪቾን ረምርሟል
በውድድሩ ዓመቱ ብዙ ግቦች የተቆጠረበት ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ኢትዮጵያ ቡናዎች ሻሸመኔን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ መስፍን…