መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን

የ18ኛ ሳምንት መገባደጃ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ ከአቻ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-2 ፋሲል ከነማ

👉 “ሰበብ ባይሆንም የፈለግነውን ጨዋታ ለመጫወት የሜዳው ምቾት አለመኖር ትንሽ ችግር ፈጥሮብናል።” አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ 👉…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል

በጨዋታ ሳምንቱ የማሳረጊያ መርሃግብር ዐፄዎቹን ከብርቱካናማዎቹ ላይ ወሳኝ ሦስት ነጥብ ወስደዋል። ድሬዳዋ ከተማ በመጨረሻ የሊግ ጨዋታቸው…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን

በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-1 መቻል

የአስራ አምስተኛ ሳምንት ማሳረጊያ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና መቻልን ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…

ሪፖርት | መቻል የሊጉን መሪነት የሚረከብበትን ዕድል አባክኗል

በትኩረት የተጠበቀው የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማዎች በኢትዮጵያ ቡና ሽንፈት ከገጠመው ቋሚ …

መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን

የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረግያ የሆኑ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ በወራጅ ቀጠናው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0 – 1 ኢትዮጵያ ቡና

ኢትዮጵያ ቡና በናይጀርያዊው ዲቫይን ንዋቹኩ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን ከረታበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች የሰጡት…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ናይጄሪያዊው አማካይ ዲቫይን ዋቹኩዋ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ቡናማዎቹ ወደ ድል ሲመለሱ ዐፄዎቹ ከአምስት ጨዋታ በኋላ ሽንፈት…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን

የ14ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ…