8ኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት የነገ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…
ፋሲል ከነማ

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን
የ7ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ ባህር ዳር…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ኃይቆቹ በሙጂብ ቃሲም እና ኤፍሬም አሻሞ ጎሎች ዐፄዎቹን 2-0 መርታት ችለዋል። 10፡00 ላይ…

መረጃዎች | 24ኛ የጨዋታ ቀን
ስድስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሃግብር ነገም በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሲውል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ሀዋሳ…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያይቷል
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ዐፄዎቹን ተቀላቅሎ የነበረው ጋምቢያዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር መለያየቱ ታውቋል። ለአህጉራዊ እና ሀገራዊ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ተስተካካይ ጨዋታ 0-0 ፍፃሜውን አግኝቷል፡፡ ባህር…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የሊጉ የባህር ዳር ከተማ ቆይታ ነገ መቋጫውን ሲያገኝ ዐፄዎቹን ከጣና ሞገዶቹ የሚያገናኘውን ተጠባቂ ጨዋታ በሚከተለው መልኩ…
Continue Reading
ሪፖርት | ዐፄዎቹ የፈረሰኞቹን የማሸነፍ ጉዞ ገተዋል
የሜዳ ላይ ጉሽሚያ በዝቶበት በከፍተኛ ግለት የተካሄደው ተጠባቂ ጨዋታ በዐፄዎቹ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ…

ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያለፉት ሁለት ዓመታት የሊጉ አሸናፊዎችን የሚያገናኘውን የነገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ፋሲል ከነማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ…
Continue Reading
ሪፖርት | መቻል ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ፋሲልን በእስራኤል እሸቱ ብቸኛ ጎል በመርታት የዓመቱን ሁለተኛ ሙሉ ነጥቡን አግኝቷል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ ሽንፈት ገጥሟቸው…