መቻል ፋሲልን በመርታት የዓመቱ ሁለተኛ ሙሉ ነጥቡን አግኝቷል፡፡ በአርባምንጭ ከተማ ሽንፈት ገጥሟቸው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መቻሎች…
ፋሲል ከነማ

መረጃዎች | 16ኛ የጨዋታ ቀን
አራተኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ተሰናድተዋል። ፋሲል ከነማ ከ መቻል…

አፄዎቹ ከአህጉራዊ ውድድር ውጪ ሆነዋል
ሚኬል ሳማኬ ድንቅ በነበረበት የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ 2ኛ ዙር ቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሴፋክሲያን…

የፋሲል ከነማ የቱኒዚያ ጉዞ ወቅታዊ መረጃዎች
ፋሲል ከነማዎች በሳምንቱ መጨረሻ ላለባቸው የካፍ ኮንፌዴሬሽን የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ወደ ቱኒዚያ የሚያደርጉትን ጉዞ…

ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን ላያገኙ ይሆን?
የካፍ ኮንፌዴሬሽን የመልስ ጨዋታቸውን በሳምንቱ መጨረሻ የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች ወሳኝ ተጫዋቻቸውን የማግኘታቸው ነገር ያከተመ ይመስላል። ባሳለፍነው…

ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የአሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ እና የሱፍ ከሬይ አስተያየቶች
ፋሲል ከነማ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያንን ጋር ያለ ጎል ካጠናቀቀበት ጨዋታ ፍፃሜ በኋላ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ እና የሴፋክሲያን…

ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ዐፄዎቹ የሜዳቸውን ጨዋታ ያለግብ ፈፅመዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣርያ የመጀመሪያ ጨዋታ ሴፋክሲያንን ያስተናገዱት ፋሲል ከነማዎች 0-0 ተለያይተዋል። በመጀመሪያው አጋማሽ በኳስ…

“በቻልነው መጠን ያህል በሚገባ ተዘጋጅተናል” አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ
በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ የቱኒዚያውን ክለብ ሴፋክሲያንን የሚገጥመው ፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ ስለ ወሳኙ ጨዋታ ከሶከር…

ከሴፋክሲያን የቡድን አባላት ጋር የተደረገ ቆይታ
👉”የመልሱን ጨዋታ የሚያቀልልን ውጤት እናስመዘግባለን” የሱፍ ከሬይ 👉”እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች የመጫወት ልምድ ስላለን ብዙም አንቸገርም”…