የዐፄዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካስመዘገቡት ድል በኋላ በጨዋታው ዙሪያ ያላቸውን አስተያየት ሰጥተዋል። ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ…
ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ ወሳኝ ድል አሳክተዋል
ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቡሩንዲውን ቡማሙሩ ገጥሞ 3ለ0 በማሸነፍ የማጣሪያ መርሐ-ግብሩን በድል ጀምሯል፡፡ የካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ…

የፋሲል ከነማ ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ሽፋን ያገኛል
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የሀገራችን ተወካይ ፋሲል ከነማ እና የቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ የሚያደርጉት ጨዋታ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት…

“ያለምንም ጥርጥር የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ በሙሉ አቅማችን ወደ ሜዳ እንገባለን” ሱራፌል ዳኛቸው
በነገው ጨዋታ ዙሪያ የተለያዩ ዘገባዎችን እያደረስን ሲሆን አሁን ደግሞ የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ከድረ-ገፃችን ጋር…

“በራሳችን እንቅስቃሴ ብልጫ ወስደን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንገባለን” አስቻለው ታመነ
ፋሲል ከነማዎች ወሳኙን የቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት አዲሱ የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ጋምቢያዊው አጥቂ ለነገው ጨዋታ ይደርሳል
ፋሲሎችን የተቀላቀለው አዲሱ ፈራሚ ለነገው ጨዋታ የመድረሱ ነገር ተረጋግጧል። ነገ ባህር ዳር ላይ በሚደረገው የኮፌዴሬሽን ካፕ…

“ዋናው ዓላማችን የተሻለ ጉዞ ማድረግ ነው” አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ
ፋሲል ከነማ በነገው ዕለት በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከማድረጉ በፊት አሰልጣኝ ኃይሉ ነጋሽ ለሶከር ኢትዮጵያ…

ፋሲል ከነማ የመስመር አጥቂ አስፈርሟል
በትናንትናው ዕለት የግብ ዘብ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለው የነበሩት ፋሲል ከነማዎች ዛሬ ደግሞ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል፡፡ በካፍ…

ከነገው የፋሲል ከነማ ጨዋታ አስቀድሞ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራችሁ
በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል። ፋሲል ከነማ በ2014 የቤትኪንግ…

ጋምቢያዊው አጥቂ ዐፄዎቹን ተቀላቀለ
በካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክለው ፋሲል ከነማ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል፡፡ የተጠናቀቀውን…