በአስር ተጫዋቾች ረዘም ያሉ ደቂቃዎች ለመጫወት የተገደዱት አዳማ ከተማዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻም…
ፋሲል ከነማ

መረጃዎች| 15ኛ የጨዋታ ቀን
የአራተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በነገው ዕለትም ይቀጥላሉ፤ ሁለቱን መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል።…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ስሑል ሽረ
በሊጉ የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱም…

ሪፖርት| ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታዩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ በውድድር ዘመኑ ለሁለተኛ ተከታታይ ጊዜ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል። ዐፄዎቹ ከመጨረሻው ጨዋታ…

መረጃዎች | 10ኛ የጨዋታ ቀን
የ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ በዕለቱ የሚደረጉ ሁለት መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…

ሪፖርት | ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ተጋርተዋል
ከአራት ዓመታት በኋላ በሊጉ ዳግም የተገናኙት ፋሲል እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ፋሲል…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ በመጨረሻ ደቂቃ በተገኘች ግብ ፈረሰኞቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ በሁለቱ አጋማሾች ባስቆጠሯቸው ጎሎች ቅዱስ ጊዮርጊስን 2ለ1 ረተዋል። ሁለቱም ቡድኖች በክረምቱ ካደረጓቸው…

የፋሲል ከነማ አምበሎች ታውቀዋል
ዐፄዎቹ ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአምበልነት የሚመሯቸውን ተጫዋቾች አሳውቀውናል። በዛሬው ዕለት ምሽት 1 ሰዓት ላይ ከቅዱስ…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1
በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…