በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያው ፋሲል ከነማ ዳሬ ሰላም ላይ ከታንዛኒያው አዛም ጋር…
ፋሲል ከነማ
“በነፃነት በመጫወት ውጤት አስጠብቀን ለመውጣት ጥረት እናደርጋለን” ሥዩም ከበደ
ፋሲል ከነማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ባህር ዳር ላይ ያስመዘገበውን የ1-0 ድል የማስጠበቅ አላማ ይዞ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ነገ ወደ ታንዛኒያ ያመራል
ዐፄዎቹ ለካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታ ነገ ጠዋት ወደ ታንዛኒያ ያመራሉ። ፋሲል ከነማዎች ባህር ዳር ኢንተርናሽናል…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| በዛብህ መለዮ ከመልሱ ጨዋታ ውጪ ሆነ
ዐፄዎች በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቀድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የበዛብህ መለዮን ግልጋሎት እንደማያገኙ ተረጋግጧል። ፋሲሎች ሜዳቸው ከአዛም…
ፋሲል ከነማ ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት የሜዳ ለውጥ ሊያደርግ ነው
ዐፄዎቹ ወደ ዳሬሰላም ለኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ከማምራታቸው ቀደም ብሎ የሚያከናውኑትን ዝግጅት አዲስ አበባ…
ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ፋሲል ከነማ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ከተለያየ በኋላ ለአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ በማውጣት አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለመቅጠር…
ሪፖርት| ፋሲል ከነማ አዛምን በሜዳው አሸነፈ
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ የታንዛንያው አዛምን በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም አስተናግዶ…
ፋሲል ከነማ ከ አዛም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ነሐሴ 5 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 1-0 አዛም 45′ በዛብህ መለዮ – ቅያሪዎች 36′ ሳማኬ ጀማል…
”… ለዚህኛው ጨዋታ ይበልጥ ተዘጋጅተናል ” ያሬድ ባዬ
የ2019/20 የካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ተሳተፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ነገ በባህር ዳር ኢንተርናሽናል ስታዲየም የቅድመ ማጣርያ የመጀመሪያ…
” አሸንፈን ለመመለስ በሙሉ አቅማችን እንፋለማለን” የአዛም አሰልጣኝ ኤቲዬን ንዳዪቭጊጄ
በታንዛንያ ዳሬ ሰላም መቀመጫቸውን ያደረገው አዛሞች በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ከፋሲል ከነማ ጋር ላለበት የቅድመ ማጣርያ ዙር ጨዋታ…