የአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ፋሲል ከነማ የግራ መስመር ተከላካዩን ወደ ስብስቡ አካትቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት እና…
ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች አንድ የውጪ ዜጋን ጨምሮ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በአሰልጣኝ…

ዐፄዎቹ ከናይጄሪያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደብዳቤ ተልኮላቸዋል
የፋሲል ከነማ ተጫዋች ከቀናት በኋላ ወደ ሌጎስ ያቀናል። ፋሲል ከነማ ከቀናት በፊት ከናይጀርያ እግር ኳስ ፌደሬሽን…

ዐፄዎቹ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል
በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

አፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ስምምነት ፈፅመዋል
ፋሲል ከነማ ከከፍተኛ ሊጉ ሁለት አዳዲስ ፈራሚዎችን አግኝቷል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን በአሰልጣኝ ውበቱ…

ፋሲል ከነማ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ
በስምምነት ደረጃ የተለያዩ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ እየቀላቀለ የሚገኘው ፋሲል ከነማ አንድ አማካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ…

የናይጀሪያ ሊግ የወቅቱ የወርቅ ጓንት ተሸላሚው ማረፊያ የኢትዮጵያ ክለብ ሆኗል
በ23/24 የናይጀሪያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ሆኖ የጨረሰውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም የሀገራችን ክለብ ተስማምቷል። ፋሲል ከነማ በተጠናቀቀው…

ዐፄዎቹ የመጀመርያ ፈራሚያቸውን አግኝተዋል
ፋሲል ከነማ ለከርሞ እራሱን ለማጠናከር ወደ ዝውውሩ በመግባት የመጀመርያ ፈራሚውን አግኝቷል። በሊጉ የደረጃ ሠንጠረዥ ስድስተኛ በመሆን…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጎል ዝናብ በማውረድ ዐፄዎቹን ረተዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 4ለ0 በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን በድል ቋጭቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ከኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና አፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለት ጥራት ያለው ሙከራ ብቻ የተደረገበት የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። በሊጉ…