ፌዴሬሽኑ ወላይታ ድቻን ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፋሲል ከነማ በደረሰው የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሰረት ወላይታ ድቻ ላይ ትላንት ቅጣት መጣሉ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ፋሲል ከተማ

ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ ፋሲል ከተማን አስተናግዶ በወላይታ ድቻ 2-1 አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱም…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ ፋሲልን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ርቀት አስፍቷል

ወደ ወራጅ ቀጠናው ላለመግባት ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሊጉ አናት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ

ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ሶዶ ላይ የሚደረገው እና ሦስቱን ወንድማማቾች የሚያገናኘው ሌላው የነገ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰንጠረዡ…

“ይህ ለእኛ ጥሩ ጊዜ ነው” ሙጂብ ቃሲም

ፋሲል ከነማ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ሆኖ ለማጠናቀቅ ለሚያደርገው ግስጋሴ ትልቁን ሚና እየተወጡ ካሉት ተጫዋቾች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 6-1 ጅማ አባጅፋር

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የጅማ አባጅፋር…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ የሊጉን አናት ተቆናጠጠ

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል በዐፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተደረገው የፋሲል ከነማ እና የጅማ አባጅፋር…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከተማ ከ ጅማ አባ ጅፋር

የፋሲል እና ጅማ ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። በአፄ ፋሲለደስ ስታድየም የሚደረገው ጨዋታ የአምናውን ቻምፒዮን እና…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

ከሊጉ መሪ በአምስት ነጥብ ርቀው በሁለተኛነት የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች ወልዋሎን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ የዛሬው ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት…

Continue Reading

ፋሲል ከነማ ክስ አቀረበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ማ ሳምንት ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል ቅዳሜ ዕለት በደደቢት እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በ65ኛው…