ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

የዛሬ ቅድመ ዳሰሳችን የመጨረሻ ትኩረት የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ነው። አምስት እና አራተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት…

ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጀ

ዐፄዎቹ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ነገ በያያ ቪሌጅ ከሱዳኑ አል ሜሪክ ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ደረጃውን አሻሻለ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከሲዳማ…

ፋሲል ከነማ በወዳጅነት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ላይ አምስት ግቦችን አስቆጥሮ አሸንፏል

ሁለት አላማን ሰንቆ የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ ዛሬ 10 ሰዓት በባህር ዳር…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያ ቡና እና ሸረፋ ዴሌቾ ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ኢትዮጵያ ቡና በዳኞች ኮሚቴ የስም ማጥፋት ድርጊት ፈፅሟል በሚል፤ ኮሚሽነር ሸረፋ…

ፋሲል ከነማ የውሰት ጥያቄ ለቅዱስ ጊዮርጊስ አቀረበ

በሁለተኛው አጋማሽ የውድድር ዘመን በአጥቂ መስመር በኩል ያለበትን መሳሳት ለመቅረፍ ፋሲል ከነማ ሁለት ተጫዋቾችን በውሰት እንዲሰጡት…

ባህር ዳር ከተማ እና ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጁ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እረፍት ላይ መሆኑን ተከትሎ ሁለተ የሊጉ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ…

ጸጋዓብ ዮሴፍ ከቀድሞ አሰልጣኙ ጋር በድጋሚ ተገናኝቷል

ያለፉትን ሁለት ዓመታት በዋናው የሀዋሳ ከተማ ቡድን ሲጫወት የቆየው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ፋሲል ከነማ አምርቷል፡፡ በኢትዮጵያ…

ዓይናለም ኃይለ ዳግም ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው

የፋሲል ከነማ ተከላካይ ዓይናለም ኃይለ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ዐፄዎችን በመቀላቀል ልምምድ ሊጀምር ነው። ዓይናለም በ2009 መጨረሻ…

ፋሲል ከነማ ከአጥቂው ጋር ተለያየ

በክረምቱ ፋሲል ከነማን ከተቀላቀሉ የውጪ ሀገር ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች መካከል የሆነው ናይጄሪያዊው አጥቂ ኢዴ ኢፌኒ ቤንጃሚን…