የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ፋሲል ከነማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች የቅድመ ውድድር ዝግጅት ዙሪያ የምናደርገው ዳሰሳ አጼዎቹን ያስመለክተናል። በ2009 ወደ ፕሪምየር ሊጉ…

ዮሴፍ ዳሙዬ አፄዎቹን ተቀላቅሏል

ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዳሙዬን ከድሬዳዋ በሁለት ዓመት ኮንትራት ውል አስፈርሞታል። በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ…

በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…

ፋሲል ከነማ ናይጄርያዊያን አጥቂዎች አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ የሆነው ፋሲል ከነማ ናይጄርያውያኑ አጥቂዎች ኢዙ ኢዙካ እና ኢፌኒ ኤዴን…

አፄዎቹ ሁለተኛ ረዳት አሰልጣኝ ቀጥረዋል

አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከአራት አመት የሃዋሳ ቆይታ በኃላ ወደ ቡድናቸው ያመጡት ፋሲል ከነማዎች በተጨዋች ዝውውር እና…

“የግብ ጠባቂዎችን አቅም የሚያሳድግ ስልጠና ያስፈልጋል” የፋሲሉ ግብ ጠባቂ ሚኬል ሳማኬ

አምና በፕሪምየር ሊጉ ካየናቸው የውጭ ሃገር ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው፡፡ በመጣበት ዓመት ለአፄዎቹ ሁሉንም የሊግ ጨዋታዎች…

ፋሲል ዘጠነኛ ተጨዋቹን አስፈርሟል

ፋሲል ከነማ በ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ከአሰልጣኝ ቅጥር ጀምሮ በርካታ ተጨዋቾችን ወደ ክለቡ እየቀላቀለ…

የሱራፌል ዳኛቸው ማረፊያ ፋሲል ሆኗል

የክረምቱ ዝውውር መስኮት ለፋሲል ከነማ የሰመረለት ይመስላል። በሊጉ በወቅታዊ ጥሩ አቋማቸው ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኙት…

ጀማል ጣሰው ወደ ፋሲል አምርቷል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል በሁሉም ስፍራዎች አዳዲስ ተጫዋቾች ለማስፈረም የቆረጠ ይመስላል።  ግብ ጠባቂው ጀማል…

ሙጂብ ቃሲም አፄዎቹን ተቀላቅሏል

በክረምቱ የዝውውር ገበያ በንቃት እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው ፋሲል ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ስድስተኛው ፈራሚው…