በሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ ነገ የሚደረጉ የ24ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዩን…
ፋሲል ከነማ
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከ 5 ጨዋታዎች በኋላ ድል አድርገዋል
ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | የፋሲል እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የምሽቱ የፋሲል ከነማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማ በመጨረሻ ደቂቃ ግብ…
መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን
የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ተሰናድተዋል። ሀምበሪቾ ከ ሀዋሳ ከተማ የዕለቱ…
ሪፖርት | ሸምሰዲን መሐመድ ዐፄዎቹን ከሽንፈት ታድጓል
ብርቱ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና…
መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ ከ ሀምበርቾ በዕለቱ የመጀመርያ መርሀ…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ፋሲል ከነማን 2ለ1 አሸንፈዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ እና…
መረጃዎች | 79ኛ የጨዋታ ቀን
በሀያኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀዋሳ…
የዐፄዎቹ የመስመር አጥቂ በጉዳት ለወራት ከሜዳ ይርቃል
ትናንት ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረጉት ጨዋታ ከበድ ያለ ህመም ያጋጠመው የመስመር አጥቂው ለወራት ከሜዳ…