በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል በሁሉም ስፍራዎች አዳዲስ ተጫዋቾች ለማስፈረም የቆረጠ ይመስላል። ግብ ጠባቂው ጀማል…
ፋሲል ከነማ
ሙጂብ ቃሲም አፄዎቹን ተቀላቅሏል
በክረምቱ የዝውውር ገበያ በንቃት እየተሳተፉ ካሉ ክለቦች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው ፋሲል ከተማ ሙጂብ ቃሲምን ስድስተኛው ፈራሚው…
ፋሲል ከተማ ሰለሞን ሀብቴን አስፈረመ
በዝውውር መስኮቱ ፍጥነቱን ጨምሮ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል ሰለሞን ሀብቴን የግሉ አድርጓል። የግራ መስመር ተከላካይ እና የአማካይ…
ፋሲል ከድር ኩሊባሊን ለማስፈረም ተስማምቷል
ፋሲል ከተማ ኮትዲቫራዊው ከድር ኩሊባሊን ሲያስፈርም የአብዱራህማን ሙባረክን ውል አድሷል፡፡ በደደቢት በመሀል ተከላካይነት እና በአማካይ ስፍራ…
ሦስት ተጫዋቾች ወደ ፋሲል አምርተዋል
ፋሲል ከነማ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ቀላቅሏል። ሐብታሙ ተከስተ፣ ሽመክት ጉግሳ እና በዛብህ መለዮ ወደ…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ፋሲል በይፋ የቅጥር ውል ተፈራርመዋል
ፋሲል ከተማ የአዲሱ አሰልጣኙን ቅጥር እና ሌሎች ጉዳዮችን በተመለከተ ዛሬ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ ሆቴል መግለጫ ሰጥቷል።…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ወደ አፄዎቹ ቤት አቅንተዋል
ፋሲል ከተማ የ6 ወር ኮንትራቱን ከጨረሱት መሳይ ተፈሪ ጋር ከተለያየ ከቀናት በኋላ ሀዋሳ ከተማን የለቀቁት አሰልጣኝ…
አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ እና ፋሲል ከተማ ተለያዩ
ያለፉትን 4 ወራት በፋሲል ከተማ የቆዩት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። በ19ኛው ሳምንት ወልድያ ላይ…
ፋሲል አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታ ለማድረግ ጠየቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለብ የሆነው ፋሲል ከነማ አስመራ ላይ የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ የኤርትራ ብሄራዊ እግርኳስ ፌደሬሽንን…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከዋንጫ ፉክክር የወጣበትን ሽንፈት አስመዝግቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ 1-0…
Continue Reading