የሊጉ ውድድር ከቀናት ዕረፍት በኃላ ነገ በ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይመለሳል ፤ እኛም ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች…
ፋሲል ከነማ

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ መሪዎቹ ሊጠጉበት የሚችሉበትን ዕድል ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል
አራት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ዐፄዎቹ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 መርታት ችለዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ መድን ከፋሲል…

መረጃዎች| 68ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ ሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ በሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን…

ዐፄዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርመዋል
በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ የማጥቃት እና የመከላከል ባህሪ ያላቸው ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ኃይቆቹን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። መቻል ከሀዲያ ሆሳዕና…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ኢትዮጵያ ቡና በአሳማኝ ብቃት ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል
በዛሬው የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ መርሃግብር ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን…