በአስራ ስምንተኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ…
ሀዋሳ ከተማ

ከሀዋሳ ከተማው አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉 “አርዓያዬ ለብዙ ክለቦች የተጫወተው ታላቅ ወንድሜ ኢብራሂም ሱሌይማን ነው።” 👉 “በቡድናችን ውስጥ ያለው ፍቅር ነው…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
በሳምንቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ 3ለ1 በሆነ ውጤት ሻሸመኔ ከተማን ረቷል። የ17ኛ ሳምንት ቀዳሚ መርሐግብር ሀዋሳ…

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
17ኛ ሳምንት የሊግ መርሃግብር ነገ ጅማሮውን ያደርጋል እኛም በመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከተ መረጃ…

ሀዋሳ ከተማ የወጣቱን ግብ ጠባቂ ውል አድሷል
ግብ ጠባቂው ምንተስኖት ጊምቦ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ ውሉ በሀዋሳ ተራዝሞለታል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛውን ዙር…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ዐፄዎቹ ከመመራት ተነስተው ኃይቆቹን 2ለ1 በመርታት ወሳኝ ድል አሳክተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ…

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። መቻል ከሀዲያ ሆሳዕና…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል
አጥቂው እስራኤል እሸቱ የልጅነት ክለቡን በይፋ ተቀላቅሏል። የሁለተኛውን ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታን በነገው ዕለት ፋሲል…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | አራቱ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ሙሉ ለሙሉ ተለይተዋል
በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ አርባምንጭ ከተማን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ 2ለ0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀሉን አረጋግጧል። በኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች
ወደ ግማሽ ፍፃሜው የሚያልፍ የመጨረሻው ክለብ የሚለይ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። የከፍተኛ ሊጉ መሪ አርባምንጭ…