ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ጨዋታ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወላይታ ድቻን 2ለ1 በመርታት ከድል ጋር ታርቀዋል። ቡድኖቹ…
ሀዋሳ ከተማ

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ አንደኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ…

ሙጂብ ቃሲም በክለቡ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል
“የሥነ ምግባር ግድፈት ነው የፈፀመው” አቶ ኡቴሳ ኡጋሞ የክለቡ ስራ አስኪያጅ “ከሥራዬ በላይ የእናቴ ጤና ይቀድማል”…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቻል 2-1 ሀዋሳ ከተማ
“እግር ኳስ ውስጥ እንዴት ተጫወተ አይደለም ማን አሸነፈ ነው” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “ከክለቡ ጋር የማወራው ነገር…

ሪፖርት | ኃይቆቹ አምስተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ሀዋሳን 2-1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል እና ሀዋሳ…

መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተንላችኋል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ ከመሪዎቹ ተርታ የሚገኙት መቻሎችና…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-2 ኢትዮጵያ ቡና
“ተጫዋቾቻችን ትዕግስተኛ ነበሩ እና እስከ መጨረሻው ጠብቀን ውጤት አግኝተናል” አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ “ሦስቱን ጨዋታ መሸነፋችን ለዛሬው…

ሪፖርት | እጅግ ማራኪው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ለተመልካች ማራኪ ፉክክር በተደረገበት የምሽቱ ጨዋታ ቡናማዎቹ መስፍን ታፈሰ የቀድሞ ክለቡ ላይ ባስቆጠራቸው ግቦች ኃይቆቹን 2ለ1…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ሀዋሳ እና ኢትዮጵያ ቡና ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲጠናቀቁ ወደ ሩብ ፍጻሜው የተቀላቀሉ ስምንት ቡድኖች ሙሉ በሙሉ ተለይተዋል።…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር አራተኛ ቀን ጨዋታዎች
የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ፍፃሜውን ያገኛል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያቀረብናቸውን መረጃዎች…