“ከዚህም በላይ ጎሎች መግባት ነበረባቸው” አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ “ዕርምጃም እየወሰድን ጭምር ቡድናችንን ለማስተካከል እንሞክራለን” አሰልጣኝ ዘርዓይ…
ሀዋሳ ከተማ

ሪፖርት | ፈረሠኞቹ ኃይቆቹን በሰፊ የግብ ልዩነት ረተዋል
በሣምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ አቤል ያለው በመጀመሪያ አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ሀዋሳ ከተማን 3-0 መርታት…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

ሪፖርት | ለ17 ደቂቃዎች በተቋረጠው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድል ተቀዳጅቷል
እጅግ ከፍተኛ በሆነ የመጨረሻ ደቂቃ ውዝግብ ለ17 ደቂቃዎች የተቋረጠው ጨዋታ በመጨረሻም በጣና ሞገዶቹ 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በኋላ ሁለቱም አሰልጣኞች ስለ ጨዋታው ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል።…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
የሀዋሳ ከተማ እና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ ቀዝቃዛ ፉክክር ተደርጎበት 0-0 ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ከተማ
ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የሀይቆቹ እና የብርቱካናማዎቹ የምሽቱ መርሐ ግብር በኋላ የሁለቱ ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

መረጃዎች | 11ኛ የጨዋታ ቀን
ሦስተኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው…