የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ አመሻሹን የሁለት አዳዲስ ተጫዋቾች ዝውውር ሲያጠናቅቅ የአንድ ተጫዋች ውል ማራዘሙን ሶከር…
ሀዋሳ ከተማ

ሀዋሳ ከተማ የአጥቂውን ውል አራዝሟል
ኃይቆቹ ከወጣት ቡድኑ የተገኘውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለሁለት ዓመት ውሉን አራዝመዋል። የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ውል ካራዘሙ…

ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል
በትላንትናው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል ያደሰው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ አዲስ ፈራሚውን በዛሬው ዕለት ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል።…

ሀዋሳ ከተማ የስድስት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
ከቀናት በፊት የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉን ኮንትራት ያራዘሙት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት የስድስት ተጫዋቾችን ውል አድሰዋል። በኢትዮጵያ…

ሀዋሳ ከተማ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል
አሠልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት በኃይቆቹ ቤት ለመቆየት በይፋ ውላቸውን አድሰዋል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከ1990…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል
እጅግ ወሳኝ በነበረው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ 32 የግብ ሙከራዎችን ቢያደርግም ሀዋሳ ከተማን ማሸነፍ ሳይችል ቀርቶ ፕሪምየር…

መረጃዎች | ያለመውረድ ፍልሚያው ፍፃሜ
ነገ ሦስተኛውን ወራጅ የሚለዩትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ 16ኛ የዓመቱ ድላቸውን አሳክተዋል
ኢትዮጵያን ወክለው በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ላይ ተካፋይ መሆናቸውን ያረጋገጡት ባህርዳር ከተማዎች በየአብስራ ተስፋዬ ብቸኛ ጎል ሀዋሳ…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል
ሀዋሳ ከተማ በዓሊ ሱለይማን ግቦች ከሊጉ የወረደውን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 2-1 በመርታት ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ ብሏል።…