የዕለቱ ቀዳሚ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ በሁለቱ አጋማሾች የተቆጠሩ ጎሎች ኃይቆቹን የ2-0 አሸናፊ…
ሀዋሳ ከተማ

መረጃዎች | 74ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ በአንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ…

ሪፖርት | ኃይቆቹ እና ቡናማዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በጭቃማ ሜዳ የተደረገው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ያለግብ ተደምድሟል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ለገጣፎ ለገዳዲን…

መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት| ኃይቆቹ ከሦስት ተከታታይ የአቻ ውጤቶች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ሀዋሳ ከተማ በተከላካዩ ብቸኛ ግብ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸንፏል። አዳዲስ ያስፈረምኳቸውን ተጫዋቾች ማሰለፍ ይገባኛል በሚል ውዝግብ የ15ኛ…

መረጃዎች | 64ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን ነገ የሚስተናገዱትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ለገጣፎ ለገዳዲ ከ…

ሪፖርት | አዞዎቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የ15ኛ ሣምንት የመጀመሪያ መርሐ-ግብር የሆነው እና ቀዝቃዛ ፉክክር የታየበት የአርባምንጭ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ 1ለ1…

መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በእስካሁን የሊጉ…

ሪፖርት | ሀዋሳ እና ባህርዳር ነጥብ ተጋርተዋል
የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ባህርዳር ከተማን አገናኝቶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። የሁለተኛ…

መረጃዎች | 56ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት የሚደረጉ የ14ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ…