ለሀዋሳ ከተማ የሴቶች ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ተደረገ

የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ለክለቡ የእንስቶች ቡድኑ የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል። ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…

ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት አምስት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት ቡድኑ አሳድጓል። በኢትዮጵያ እግር…

ቱሪስት ለማ የሰባት ጨዋታዎች ቅጣት ተጥሎባታል

ሀዋሳ ከተማ በኢትዮ ኤሌክትሪክ በተሸነፈበት ጨዋታ ያልተገባ ባህሪን ያሳየችው አጥቂዋ ቱሪስት ለማ ላይ የቅጣት ውሳኔዎች ተላልፈዋል።…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል

በጭማሪ ደቂቃ የተቆጠረችው  የዮናታን ኤልያስ ጎል ወላይታ ድቻ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ እንዲለያይ አድርጋለች። ከድል መልስ…

መረጃዎች | 49ኛ የጨዋታ ቀን

የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

👉”ዛሬ ቀረፃ ኖሮ ቢሆን ኖሮ ደጋፊዎቻችን እጅግ ይደሰታሉ ብዬ አስባለው” ዘርዓይ ሙሉ 👉”በዚህ ዓይነት መልኩ ይሄንን…

ሪፖርት | ኃይቆቹ ከናፈቃቸው ድል ጋር ተገናኝተዋል

የዓሊ ሱሌይማን ብቸኛ ጎል ሀዋሳ ከተማ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ላይ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል እንዲቀዳጅ አስችላለች። በ11ኛ…

መረጃዎች | 45ኛ የጨዋታ ቀን

በነገው ዕለት የሚደረገውን ብቸኛ መርሃግብር የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። ሃዋሳ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ቡና…

መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን

የአስራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሀዋሳ ከተማ

👉”ሦስት ነጥብ ይገባን ነበር ፤ ነገርግን አለመሸነፍም አንድ ትልቅ ነገር ነው” ገብረመድህን ኃይሌ 👉”ጥሩ ፉክክር የታየበት…