በመጀመሪያ አጋማሽ መጠናቀቂያ በአራት ደቂቃዎች ልዩነት በተቆጠሩ ግቦች ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ ከተማን ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው…
ሀዋሳ ከተማ

ሪፖርት | የፈረሰኞቹ የአሸናፊነት ጉዞ በሀይቆቹ ተገቷል
ፈረሰኞቹን በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ ከሚገኙት ሀይቆቹ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ15ኛው ሳምንት ድሬዳዋ…

መረጃዎች | 64ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ ፍልምያ ጨምሮ በ16ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ወልዋሎ ዓ/ዩ
👉 “ጨዋታው ጥሩ የሚባል ፉክክር ነበረው። ጊዜያዊ አሰልጣኝ ወንድማገኝ ተሾመ 👉 “ ተጭነን ለመጫወት አስበን ነበር…

ሪፖርት | በወራጅ ስጋት ውስጥ የሚገኙትን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ አሸናፊ ተጠናቋል
በመውረድ ስጋት ውስጥ ሆነው የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ያደረጉት ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 61ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረግያ የሆኑ መርሀ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ በወራጅ ቀጠናው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 2-0 ሀዋሳ ከተማ
የአስራ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞቹ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት| ኢትዮጵያ መድን በአስደናቂ ጉዞው ቀጥሏል
ኢትዮጵያ መድኖች በሰንጠረዡ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ ያሉበትን ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። ኢትዮጵያ መድኖች ወላይታ ድቻን ካሸነፈው…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 0-1 ባህርዳር ከተማ
የጣናው ሞገድ በሐይቆቹ ላይ የበላይነት አሳይቶ ሦስት ነጥብ ካሳካበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር…