ሪፖርት | የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታም በአቻ ውጤት ተደምድሟል

በኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ መካከል የተደረገው ፍልምያ ያለ ግብ ተጠናቋል። በ9ኛ የጨዋታ ሳምንት በድሬዳዋ ከተማ…

መረጃዎች | 36ኛ የጨዋታ ቀን

የሊጉ 10ኛ ሳምንት ነገ ሲጀምር የሚከናወኑትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እነሆ ! መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሙጂብ ቃሲም ቀጣይ ጨዋታዎች ያመልጡታል

የሀዋሳ ከተማ አጥቂ ሙጂብ ቃሲም በተወሰኑ ጨዋታዎች ግልጋሎት እንደማይሰጥ ታውቋል። ባለንበት ዓመት ሀዋሳ ከተማን በመቀላቀል በዘጠኝ…

በሀዋሳ ከተማ እና ወንድማገኝ ኃይሉ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ዕልባት አግኝቷል

ያለፉትን ሳምንታት በኃይቆቹ ቤት መነጋገሪያ የነበረው የወንድማገኝ ኃይሉ ጉዳይ መቋጫ ማግኘቱ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ እና ተጫዋች…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሀዋሳ ከተማ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል ሸምተዋል። ሀዋሳ ከተማ…

መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን

9ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርባቸውን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ሲዳማ ቡና እንደተጠበቁት…

ሪፖርት | ኃይቆቹ በጭማሪ ደቂቃ ጎሎች ከነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል

አስገራሚ የመጨረሻ ደቂቃ ትዕይንቶች  በታዩበት የስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በመጨረሻ ባስቆጠራቸው ሁለት…

መረጃዎች | 28ኛ የጨዋታ ቀን

ከመጫወቻ ሜዳ ምቹነት ጋር በተያያዘ ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት አራት መርሐ-ግብሮችን ላልተወሰነ ጊዜ ያስተላለፈው ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ሀዋሳ ከተማ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ዝግጅቱን ቀጥሏል

በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ያለፉትን ሁለት የውድድር ዘመናት በተከታታይ ሦስተኛ ደረጃን በመያዝ የፈፀመው ሀዋሳ ከተማ አራት…

ሪፖርት | ሀዋሳ በተከታታይ ድል ደረጃውን አሻሽሏል

ሲዳማ ቡና እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው የሩዱዋ ደርቢ ድራማዊ በሆነ ሁለተኛ አጋማሽ ታጅቦ በእዮብ ዓለማየሁ ድንቅ…