ሁለቱን የውሀ ዳር ከተሞች ያገናኘው የጣናው ሞገድ እና ኃይቆቹ መርሐ-ግብር በባህርዳር ከተማ 1ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ሀዋሳዎች…
ሀዋሳ ከተማ

መረጃዎች| 50ኛ የጨዋታ ቀን
የ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀምራል። የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

ዮሴፍ ታረቀኝ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አይገኝም
በክረምቱ ሀዋሳ ከተማን የተቀላቀለው የመስመር አጥቂው ከክለቡ ጋር ለምን አይገኝም? ባሳለፍነው የ2016 ክረምት ወር መጨረሻ ላይ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ
በርካታ ጥፋቶች በተፈፀሙበት እና ያለ ጎል ከተጠናቀቀው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሁለቱ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ እና ሀይቆቹ ነጥብ ተጋርተዋል
በ12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ የጨዋታ ቀን የምሽት ጨዋታ ዐፄዎቹ ከሀይቆቹ ጋር ጨዋታቸውን ያለግብ ነጥብ በመጋራት አጠናቀዋል። ፋሲል…

ሀዋሳ ከተማዎች አዲስ አምበል ሰይመዋል
ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ አዲስ አምበል መምረጡን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ አሳውቋል። በአስራ አንድ ሳምንታት…

ሀዋሳ ከተማ በጊዜያዊነት በማን እንደሚመራ ታወቀ
በቅርቡ ከዋና አሰልጣኙ ጋር የተለያየው ሀዋሳ ከተማ በቀጣይነት ቡድኑን የሚመሩ ጊዜያዊ አሰልጣኞች ኃላፊነት ሰጥቷል። ከውጤት ጋር…

አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እና ሀዋሳ ከተማ ተለያዩ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረው ሀዋሳ ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር በዛሬው ዕለት አመሻሹን በይፋ መለያየቱን…

ሪፖርት| የበረከት ሳሙኤል ስህተት አርባምንጭን ባለ ድል አድርጋለች
አዞዎቹ ተቀይሮ በገባው አሸናፊ ተገኝ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ሐይቆቹን 1ለ0 በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብን አሳክተዋል። ሀዋሳ…