የረፋዱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞች ለሱፐር ስፖርት የሰጡት አስተያየት ይህንን ይመስላል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ሀዋሳ ከተማ
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች – ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናቸዋል። የግላቸው ያደረጉትን ዋንጫ በዛሬው ዕለት የሚረከቡት ፋሲል ከነማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ፋሲል ከነማ ቀድሞ የግሉ መሆኑን ያረጋገጠውን ዋንጫ የሚረከብበትን የነገ ረፋድ ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-1 ሀዋሳ ከተማ
የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በአዳማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዘርዓይ ሙሉ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ በዘርዓይ ሙሉ ስር የመጀመርያ ድሉን አሳክቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ሀዋሳን አሸኝፏል። አዳማ ከተማ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
ከ23ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን እነሆ! ከ2013 ፕሪምየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ ከድሬዳዋ…
ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ
የ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመዝጊያ መርሐ-ግብር የሆነውን የአዳማ እና ሀዋሳን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በዛሬው ዕለት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ
በነገ ምሽቱ ጨዋታ ዙሪያ የሚያተኩረው ዳሰሳችን ይህንን ይመስላል። በነገው ዕለት የሚከናወነው የሮድዋ ደርቢ ጠንከር ያለ ፉክክርን…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የቀጣዩ ዳሰሳችን ትኩረት የነገ ምሽቱ ጨዋታ ይሆናል። በመካከላቸው በባህር ዳር የበላይነት የሰባት ነጥቦች እና የአራት ደረጃዎች…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-3 ሀዋሳ ከተማ
አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…