ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል

ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…

ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል

የሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ የወንድ እና የሴቶች ቡድኑ በጋራ በመሆን ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ እንዲውል የገንዘብ ድጋፍን…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀዋሳ ከተማ በአምጣቸው ኃይሌ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ የነበረው ብርሀኑ ወርቁን የሙሉጌታ ምህረት ረዳት አድርጎ ሾሟል። ከዚህ…

ሀዋሳ ከተማ ሁለተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ዓባይነህ ፊኖ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል፡፡ የቀድሞው የአዲስ አበባ ፖሊስ እና ኢኮሥኮ ተጫዋች በክረምቱ…

ሀዋሳ ከተማ እና ተስፋዬ መላኩ ተለያዩ

በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሎ የነበረው ተስፋዬ መላኩ በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ከተፈጥሯዊ…

ሀዋሳ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን አስፈረመ

የግራ መስመር ተከላካዩ ደስታ ዮሀንስ ለቀድሞ ክለቡ ሀዋሳ ከተማ ፊርማውን አኑሯል፡፡ ለሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን በመጫወት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-1 ሀድያ ሆሳዕና

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አቻ ከተለያዩበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ክለብ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና እጅግ ቀዝቃዛ በነበረው ጨዋታ…

ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

ከነገ ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ሁለተኛውን ዙር በሽንፈት የጀመረው…

Continue Reading

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምረዋል

በ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ላይ ሀዋሳን የገጠመው ድሬዳዋ 3-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን…