በሊጉ ለ53 ጊዜ ኢትዮጵያ ቡናን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቡናማዎቹ 3ለ1 አሸናፊነት ተቋጭቷል። ቡናማዎቹ ኢትዮ ኤሌክትሪክን…
ሀዋሳ ከተማ

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ በተጨማሪ ደቂቃ በተገኘች ግብ ነጥብ ተጋርቷል
በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያ በነበረው የረፋድ ጨዋታ ስሁል ሽረዎች በእጃቸው ገብቶ የነበረውን ሙሉ ሦስት ነጥብ በመጨረሻ ደቂቃ…

ሪፖርት| ሮዱዋ ደርቢ በኃይቆቹ አሸናፊን ተገባደደ
ሀዋሳ ከተማዎች የውድድር ዓመቱን በድል ጀምረዋል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ትላልቅ ግዢዎችን ባደረጉ ሁለት ክለቦች መካከል…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ወደ አሰልጣኝ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ለአዲሱ የውድድር ዘመን አዳዲስ ወደ ክለቡ…

ግርማ በቀለ ወደ ልጅነት ክለቡ ተመልሷል
ሀዋሳ ከተማ ሁለገቡን ተጫዋች የግሉ ሲያደርግ የአጥቂውን ውልም አራዝሟል። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በመቀመጫ ከተማቸው የቅድመ…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ሀዋሳ ከተማ ወደ ዝውውር ገብቷል
በአሰልጣኝ መልካሙ ታፈረ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ የአራት ነባሮችን ውልም አድሰዋል። በኢትዮጵያ ሴቶች…

ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች የሁለት ነባሮችን ውል አድሰዋል። የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እየሠሩና የሚገኙት በአሰልጣኝ…

ኤርትራዊው ኮከብ ከሀዋሳ ከተማ ጋር ይቀጥላል
👉 “የሊጉን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብር በድጋሚ የማሸነፍ ዕቅድ አለኝ” 👉 ” ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሀሩን ኢብራሂም…