ሀዋሳ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርሟል

የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን አይቮሪኮስታዊው ያኦ ኦሊቨር ኩዋኩ በአንድ ዓመት ውል ወደ ሀዋሳ አምርቷል። ሀዋሳ ከተማ…

ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በሴቶች እግር ኳስ ውስጥ ከሚጠቀሱ ጠንካራ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ ባለፈው የውድድር ዓመት ያሳየውን…

አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ

ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግምባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው አዳነ ግርማ…

ሀዋሳ ከተማ ከአዲስ ፈራሚው ጋር ተለያየ

ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ሳምንታት በፊት አስፈርሞት ከነበረው ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲ ጋር መለያየቱ ታውቋል።  አጥቂው…

ሀዋሳ ከተማ በውሰት የሰጣቸውን ተጫዋቾች መልሷል

ሀዋሳ ከተማ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች በውሰት ሰጥቷቸው የነበሩ ሁለት ተጫዋቾቹን ወደ ክለቡ መልሷቸዋል።  በ2009 የውድድር ዓመት…

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊ አጥቂ አስፈርሟል

ሀዋሳ ከተማ ቶጓዊው አጥቂ ክዎሚ ፎቪ አጉዊዲን ማስፈረሙ ታውቋል። ሀዋሳ ከተማ በዝውውር መስኮቱ የተቀዛቀዘ ጊዜን በማሳለፍ…

ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ ተጫዋች ሳያስፈርሙ ከቆዩ ጥቂት ክለቦች አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን በማስፈረም ምንተስኖት አበራን…

ሀዋሳ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

ከውበቱ አባተ ጋር ከተለያዩ በኋላ ያለአሰልጣኝ የቆዩት ሀይቆቹ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞቻቸውን መርጠዋል። በመጨረሻዎቹ ሳምንታት ላለመውረድ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና ሀዋሳ ከተማ ተለያይተዋል

በሀዋሳ ከተማ ለአራት የውድድር ዘመናት ቆይታ ያደረጉት ያደረገው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከክለቡ ጋር መለያየታቸው እርግጥ ሆኗል።…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ በጎል ልዩነቶች ተበልጦ ቻምፒዮን ሳይሆን ቀርቷል

የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዛሬ ፍፃሜውን ሲያገኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ የሊጉ ቻምፒየን…