ሰኞ ሐምሌ 9 ቀን 2010 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ሀዋሳ ከተማ [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingሀዋሳ ከተማ
ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛው ሳምንት ሀዋሳ ላይ ሀዋሳ ከተማ ወልዋሎን አስተናግዶ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።…
ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…
ሀዋሳ ከተማ ከሁለት ተጨዋቾቹ ጋር ተለያይቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በደረጃ ሰንጠረዡ በ35 ነጥቦች 10ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሀዋሳ ከተማ ወጣ ገባ አቋም…
አርባምንጭ በሜዳው ነጥብ ጥሎ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር አርባምንጭ ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው አርባምንጭ ከተማ ጨዋታውን ያለ…
ፕሪምየር ሊግ | የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2
አርባምንጭ ፣ ዓዲግራት እና አዲስ አበባ ላይ የሚደረጉ ሶስት የነገ ጨዋታዎች የተጋጣሚዎቹ የፕሪምየር ሊግ ቆይታ ላይ…
Continue Readingሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና በግብ ተንበሽብሾ መሪዎቹን ተጠግቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር በወቅታዊ ሁኔታ የተነሳ በሜዳው ጨዋታውን ማካሄድ ያልቻለው ሀዋሳ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 1-5 ኢትዮጵያ ቡና [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | የሰኔ 20 ተስተካካይ ጨዋታዎች
ከ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ የቆዩት ሁለት ጨዋታዎች ነገ አዲስ አበባ…
ሀዋሳ ከተማ የሜዳ ለውጡ ላይ ቅሬታውን አሰምቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ መርሐ ግብር ዛሬ ሀዋሳ ላይ ይደረጋል ተብሎ የተጠበቀው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ…