በኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ከሚጠቀሱ ጥቂት ጠንካራ ክለቦች አንዱ የሆነው ሀዋሳ ከተማ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በሊጉ…
ሀዋሳ ከተማ
ቅድመ ውድድር ዝግጅት – ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በዛው በሀዋሳ ክለቡ ለራሱ ባስገነባው ሰው ሰራሽ ሜዳ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል።…
ሙሉአለም ረጋሳ በቅርቡ ለሀዋሳ ከተማ እንደሚፈርም ይጠበቃል
የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የብሔራዊ ቡድን ድንቅ አማካይ ሙሉአለም ረጋሳ የሙከራ ጊዜ እያሳለፈበት በሚገኘው ሀዋሳ ከተማ…
ዳዊት ፍቃዱ ወደ ሀዋሳ ከተማ አምርቷል
ያለፉትን ወራት ከደደቢት ጋር ውዝግብ ውስጥ ቆይቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ በፌዴሬሽኑ መልቀቂያ እንዲሰጠው በመወሰን ወደፈለገበት እንዲሄድ…
በኤሌክትሪክ እና ኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ ዙርያ ነገ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
በ2009 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀዋሳ ከነማ መካከል ከተደረገው ጨዋታ ጋር ተያይዞ…
ለአሰልጣኝ ከማል አህመድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊደረግ ነው
በኢትዮጲያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ ውጤታማ አሠልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ላቋቋሙት የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…
የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ ላይ ፌዴሬሽኑ በቅርቡ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ሰሞኑን መነጋገርያ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በዋነኝነት የሚጠቀሰው የኤፍሬም ዘካርያስ ጉዳይ በቅርቡ እልባት እንደሚያገኝ…
የክለቦች የዝውውር እንቅስቃሴ – ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ በክረምቱ የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ላይ ከወዲሁ ጠንካራ ተሳታፊ ከሆኑ ክለቦች አንዱ ሆኗል፡፡ ውላቸው ዘንድሮ…